ዛሬ የዶሮ አገነጣጠል እናያለን ስለጊዜአችሁ አመሰግናለሁ💚💛❤️
Elsi Gojo ጎጆ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሁሌም ከጎኔ በመሆን ለምታበረቱኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
ዛሬ የዶሮ አገነጣጠል እናያለን ስለጊዜአችሁ አመሰግናለሁ💚💛❤️
ዛሬ የዶሮ አገነጣጠል እናያለን ስለጊዜአችሁ አመሰግናለሁ💚💛❤️
updated 5 years ago
ዛሬ የዶሮ አገነጣጠል እናያለን ስለጊዜአችሁ አመሰግናለሁ💚💛❤️
የሚያስፈልጉን ግብአቶች ለነጩ ቅመም
Ingredients
1cup Ajowan seed - ነጭ አዝሙድ
2tbsp Ginger - ጅንጅብል
1tbsp Garlic - ነጭ ሽንኩርት
1tbsp white pepper - ነጭ ቁንዶ በርበሬ
1tbsp basil - በሶ ብላ
ለመከለሻው
22g Nutmeg - ገውዝ
22g Long pepper - ጥምዝ
22g Cardamom - ኮረሪማ
22g Black Pepper - ቁንዶ በርበሬ
22g Cumin - ከሙን
22g Cloves - ቅርንፉድ
11g cinnamon - ቀረፋ
If you like this video don’t forget to subscribe, like and share.
Thank you for watching
ስለተከታተላችሁኝ እጅግ አመሰግናለሁ ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ በማድረግ ያበረታቱኝ
ዛሬ ይዶሮ ወጥ አሰራር እናያለን
Ingredients/ የሚያስፈልጉን ግእባቶች
2 whole Chicken 🐓 --- ዶሮ
10 lb onion 🧅 -- ቀይ ሽንኩርት
2 cup Berbere -- በርበሬ
2 cup Ethiopian clarified Butter -- ቅቤ
Boiled eggs 🥚 -- የተቀቀለ እንቁላል
1 tsp blended ginger -- ጅንጅብል
1 tbsp blended garlic 🧄 -- ነጭ ሽንኩርት
1 tbsp black cumin -- ጥቁር ቅመም
1 tbsp cardamon -- ኮረሪማ
1 tbsp Mekelesha --- መከለሻ
If you like this video don’t forget to subscribe, like and share.
Thank you for watching
ሽሮውን ለማዘጋጀት የሚየስፈልጉን ግብአቶች/ Ingredients
5 pounds chickpeas - የሽንብራ ክክ
1/2 pounds chili pepper - በርበሬ
እርጥብ ቅመም
2 cup fresh garlic - ነጭ ሽንኩርት
11/2 cup fresh onion/shallot - ቀይ ሽንኩርት
1/2 cup fresh ginger - ዝንጅብል
2 tbsp rosemary - ሮዝመሪ
2 tbsp Basil - በሶብላ
እነዚህ በደብ ካፀዳን በሗላ ሽንብራውን በኦቨን በ300 ድግሪ ላይ ከ2-3 ሰአት እየከፈትን እያገላበጥን እናበስለዋለን ወይም ክኩ ከደረቀ በሗላ በጥበሻ መቁላ ት እንችላለን ሌሎቹን እርጥብ ቅመሞች በመፍጫ እንፈጫቸዉና ከተቆላው ሽንብራ ጋር አዋህደን ለ1 ቀን አሳድረን እናደርቅና ለመፍጨት እናዘጋጀዋለን::
ደርቅ ቅመም
2 tbsp Basil - በሶ ብላ
2 tbsp Thyme - ጦስኝ
2 tbsp Ajawan seed - ነጭ አዝምድ
2 tbsp Cardamom - ኮረሪማ
1 tbsp Rues seed - ጤናዳም
1 tsp Turmeric - እርድ
1/4 cup Salt - ጨው
1 tbsp Black cumin - ጥቁር ቅመም
1 tsp Coriander - ድንብላል
Some cloves - ትንሽ ቅርንፉድ
Some Cinnamon - ትንሽ ቀረፋ
1 tsp Black paper - ቁንዶ በርበሬ
ደረቁን ቅመም አምሰን ከተደለዘው የሽሮ ክክ ጋር ቀላቅለን በመፍጫ እንፈጨዋለን በደንብ ጥቅጥቅ ባለ ወንፊት ብንነፋው ጥሩ ነው ::
የመፍጫውን ሊንክ👇🏼👇🏼👇🏼
ALDKitchen Grain Mill Grinder |... amazon.com/dp/B07L49SLQH?ref=ppx_pop_mob_ap_share
Thank you for watching
ዛሬ በቤታችን የአጃ ዱቄት አዘጋጅተን ዳቦ እንጋግራለን
ለዳቦው የሚያስፈልገን ግብአት/ Ingredients
2 tbsp ground flaxseed - ተልባ
2 cup Oat flour - የአጃ ዱቄት
2 tsp Baking powder - ቤኪንግ ፓውደር
1 tsp Baking soda - ቤንኪንግ ሶዳ
1/2 tsp Salt - ጨው
2 Bananas - ሙዝ
1/3 cup Oil - ዘይት
1/2 cup Almond milk - አልመድ ወተት
1 tsp Vanilla extract - ቫኔላ
1/2 cup Oats - አጃ
ፍርፍሩን ለመስራት የሚያስፈልጉን ግብአቶች
ድርቆሽ- Injera dirkosh
ማሽሩም - mushroom
ሽንኩርት - onion
ቲማቲም - tomatoes
ነጭ ሽንኩርት - garlic
ዝንጅብል - ginger
በርበሬ- berbere
ዘይት - oil
ኮረሪማ - Ethiopian cardamom
እርድ - turmeric
ጥቁር ቅመም - black cumin
ቁንዶ በርበሬ - black pepper
የመጥበሻ ቅጠል - rosemary
ጨው - salt
Ingredients:
Shiro - ሽሮ
Ground Golden flaxseed - ተቆልቶ የተፈጨ ተልባ
Onion - ሽንኩርት
Tomato - ቲማቲም
Garilc - ነጭ ሽንኩርት
Oil - ዘይት
Salt - ጨው
Water - ውሀ
የምንጠቀማቸው ግብአቶች/ Ingredients
Split Chickpea - የሽንብራ ክክ
Oil - ዘይት
Onion - ሽንኩርት
Ginger - ጅንጅብል
Paprika powder - የማያቃጥል በርብሬ
Garlic - ነጭ ሽንኩርት
Black cumin - ጥቁር ቅመም
Ethiopian cardamom - ኮረሪማ
Black pepper - ቁንዶ በርበሬ
Salt - ጨው
ለአትክልቱ / for vegetables
Beetroot - ቀይስር
Zucchini - ዝኩኒ/ ትንንሽ ዱባ
Oil - ዘይት
Ginger - ጅንጅብል
Onion - ሽንኩርት
Garlic - ነጭ ሽንኩርት
Ethiopian cardamom - ኮረሪማ
Black pepper - ቁንዶ በርበሬ
Salt - ጨው
Jalapeño - ቃሪያ
ዛሬ የህልበት አሰራር እናያለን
Ingredients/የሚያስፈልጉን ግብአቶች
1 cup fava beans - 1 ኩባያ ባቄላ
1/4 cup lentil - 1/4 ኩባያ ምስር
1 tbsp fenugreek - 1 የሾርባ ማንኪያ አብሽ
6 cup water - 6 ብርጭቆ ውሀ
ካለምንም ሽታ ሽንኩርታችንን እናበስላለን
Ingredients /የሚያስፈልገን ግብአት/
Onion
Oil
Paprika
Berbere
Ginger
Garlic
Black cumin
የማያቃጥል በርበሬ አዘገጃጀት👇🏼👇🏼
youtu.be/AAmmIg2kRtM
ዛሬ ለጤናችን የሚስማማ የማያቃጥል በርበሬ እናዘጋጃለን እስከመጨረሻው አብራችሁኝ ቆዩ
የሚያስፈልገን ግብአት
-Bell pepper
- Cardamom
-Garlic
-Onion
-Basil
- Ginger
- Salt
- ቀይ ትልልቁ ቃርያ
- ኮረሪማ
- ደረቅ ነጭ ሽንኩርት
- ደረቅ ቀይ ሽንኩርት
- በሶ ብላ
- ደረቅ ጅንጅብል
- ጨው
Arsema Abby Tube👇🏼👇🏼👇🏼ስለመፍጫው
youtu.be/_Np6g2V1TcM
የቅቤ አወጣጥ 👇🏼👇🏼
youtu.be/9jVxjXY1yTU
ዛሬ ልክ እንደ ሀገርቤት አይነት ቂቤ እናወጣለን የሚያስፈልጉን ግብአቶች
-Pasteurized heavy whipping cream
-Yogurt / I use homemade yogurt/
- የወተት ክሬም
- እርጎ
የእርጎ አሰራር 👇🏼
youtu.be/e-8lu87mZ9s
ዛሬ ቆንጆ ምስር በቋንጣ ቀይ ወጥ እንሰራለን የተጠቀምኳቸው ግብአቶች
Lentil - ምስር
Qunata (Beef jerky) - ቋንጣ
Onion - ቀይ ሽንኩርት
Fresh garlic - ነጭ ሽንኩርት
Fresh tomatoes - ቲማቲም
Olive oil - ዘይት
Berbere (Ethiopian spice blend) - በርበሬ
Kibbeh (Ethiopian style clarified Butter) - ቂቤ
Black cumin - ጥቁር ቅመም
Ethiopian cardamom - ኮረሪማ
Black pepper - ቁንዶ በርበሬ
Salt - ጨው
Ginger water - የዝንጅብል ውሁ ለማቁላያ የተጠቀምኩት
Water - ውሀ
እንኳን ወደ Elsi Gojo ጎጆ YouTube channel በሰላም መጣችሁ Subscribe ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ
ዛሬ ቆንጆ ዱለት እንሰራለን / Ethiopian food / How to make dulte
የእንጀራ አገጋገር👇🏼
youtube.com/watch?v=AUgUB_vXzTU
ዛሬ ስለ ስጦታ ትንሽ ሀሳብ እሰጣችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏
የሽንብራ ወጥ ለመስራት የሚያስፈልገን ግብአት
Ingredients
1 cup pumpkin puree - በስሎ የተፈጨ ዱባ
Salt, black pepper, berbere - ጨው ቁንዶ በርበሬና በርበሬ
2 tbsp ground golden flaxseed - ጥሬውን የተፈጨ ተልባ
2 cup chickpea flour - የሽንብራ ዱቄት
ወጡን ለመስራት
Olive oil - ዘይት
Onion - ሽንኩርት
Fresh tomatoes - ቲማቲም
Fresh ginger - ጅንጅብል
Berbere - በርበሬ
Fresh garlic - ነጭ ሽንኩርት
Black cumin - ጥቁር ቅመም
Ethiopian cardamom - ኮረሪማ
Black pepper - ቁንዶ በርበሬ
Salt - ጨው
ዛሬ ለጉንፋን /ልብርድ የሚሆን የአጥሚት አሰራር እናያለን / Ethiopia drink/ Atmit
Ingredients
1 cup oats - አጃ
3 cup water - ውሀ
1 1/2 cup Almond milk - አልመንድ ወተት
Fresh ginger - እርጥብ ዝንጅብል
Cardamom - ሄል
Cloves - ቅርንፉድ
Cinnamon - ቀረፋ
Turmeric - እርድ
Salt - ጨው
Honey - ማር
ዛሬ ቆንጆ አነባበሮ ከአትክልት ጋር እንጋግራለን/ Ethiopian food / Anebabero/
Ingredients for spinach / የሚያስፈልጉን
1 cup spinach juice/ homemade/ - ቆስጣ
1 cup Oat flour - የአጃ ዱቄት
1/3 cup Almond flour - አልመንድ ዱቄት
1 tbsp ground golden flaxseed - የተፈጨ ተልባ
1 tsp dry yeast - የዳቦ እርሾ
Salt - ጨው
Water - ሞቅ ያለ ውሀ
For beetroot
2 tsp beetroot powder - ደርቆ የተፈጨ የቀይስር ዱቄት
1 cup oat flour - የአጃ ዱቄት
1/3 cup Almond flour - አልመንድ ዱቄት
1 tbsp ground golden flaxseed - የተፈጨ ተልባ
1 tsp dry yeast - የዳቦ እርሾ
Salt - ጨው
Water - ሞቅ ያለ ውሀ
Ingredients
For Pumpkin puree
1 sauger Pumpkin -
Bake for 40 - 50 minutes at 400F / Scoop out pumpkin / Put the pumpkin in the food processor / Blend until smooth / Store it in the fridge
ዱባውን ለማዘጋጀት አንድ ዱባ ያስፈልገናል እሱን አጥበን ሁለት ቦታ ከቆረጥነው በሗላ በኦቨን ከ 40-50 ደቂቃ አብስለን ሲቀዘቅዝ ፈጭተን ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ
For pancake
1 cup oats
1/2 cup pumpkin puree
2 eggs
Ground Cinnamon
Ground Cloves
Ground Ginger
Salt
1 tsp Baking powder
1/4 cup Almond milk
ፖን ኬኩን ለመስራት
1 ኩባያ አጃ
1/2 ኩባያ የፈጨነውን ዱባ
2 እንቁላል
ትንሽ ቀረፋ , ቅርፉድ , እና የጅንጅብል ዱቀት
ጨው
1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
1/4 ኩባያ የአልመንድ ወተት
Ingredients
Yogurt starter
1 cup warm Milk
2 fresh chili pepper or fresh lemon
To make Yogurt
5 cup warm Milk
4tbsp homemade yogurt starter
እርሾውን ለመስራት
1 ኩባያ ቀዝቀዝ ያለ ወተት
2 ቃርያ ውይም ሎሚ
እርጎውን ለመስራት
5 ኩባያ ቀዝቀዝ ያለ ወተት እኔ የተጠቀምኩት እናንተ የፈለጋችሁትን ያክል መጠቀም ትችላላችሁ
4 የሾርባ ማንኪያ ካዘጋጀነው እርሾ ላይ እንጨመር
Ingredients
11 cups Teff flour
Water / as needed /
For “Absit”
2 tbsp Barley flour
Water / as needed/
የሚያስፈሉግን ግባአቶች
11 ኩባያ የጤፍ ዱቄት / የተጠምኩት መስቀል ጤፍ ነው/
ውሀ እንዳስፈላጊነቱ
ለአብሲት
2 የሾርባ ማንኪያ የገብስ ዱቄት
ውሀ እንዳስፈላጊነቱ
ingredients
1 Red onion - 1 ቀይ ሽንኩር
2 tbsp olive oil - 2 የሾርባ የውይራ ዘይት
Rosemary - ሮዝመሪ
1 tsp fresh garlic - 1 የሻይ ማንኪያ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
½ tsp fresh ginger - 1/2 ጅንጅብል
1 tbsp Ethiopian berbere spice blend - 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
2 fresh tomato - 2 ቲማቲም
1/2 tsp black pepper - 1/2 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
1 tsp Ethiopian cardamom - 1 የሻይ ማንኪያ ኮረሪማ
Chili pepper - ቃርያ
Salt - ጨው
For Genfo flour
4 cup organic barley flour - 4 ኩባያ የገብስ ዱቄት
2 cup organic oat flour - 2 ኩባያ የአጃ ዱቄት
1cup organic whole wheat flour - 1 ኩባያ የስንዴ ዱቄት
1cup organic corn flour - 1 ኩባያ የበቆሎ ዱቄት
For Genfo/porridge - ለገንፎ
1 cop mix genfo flour - 1 ኩባያ የታመሰ የገንፎ ዱቄት
1 tbsp Almond flour - 1 የሾርባ ማንኪያ አልመንድ ዱቄት
1 tbsp ground golden flaxseed - 1 የሾርባ ማንኪያ የተልባ ዱቄት
Salt - ጨው
Ethiopian clarified butter - ቅቤ
Ethiopian berbere - በርበሬ
Ingredients
1 onion / ቀይ ሽንኩርት
2 celery stick / ሰላሪ
3 tbsp avocado oil / አቭካዶ ዘይት
Rosemary / የመጥበሻ ቅጠል
1 tbsp fresh garlic / ነጭ ሽንኩርት
1 tsp fresh ginger / ዝንጅብል
2 and ½ tsp Ethiopian berbere spice blend / በርበሬ
3 fresh tomato / ቲማቲም
Cauliflower / የአበባ ጎመን
Kale / ጎመን
Bell pepper / ትልልቁ ቃርያ
Cherry tomato / ትንንሿ ቲማቲም
1/2 tsp black pepper / ቁንዶ በርበሬ
1/2 tsp Ethiopian cardamom / ኮረሪማ
½ tsp black cumin / ጥቁር ቅመም
½ tsp cumin / ከሙን
Turmeric / እርድ
Salt / ጨው
Water / ውሀ
አትክልቶቹን እቤት ውስጥ ባላችሁ እና እናንተ የምትወዷቸውን መተካት ይቻላል
Ingredients / Nech Shiro/ ለነጭ ሽሮ የሚያስፈልገን
5 cup chickpea flour /5 ኩባያ የሽንብራ ዱቄት
3 tbsp garlic / 3 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት የደረቀ
1 tbsp onion/1 የሾርባ ማንኪያ ቀይ ሽንኩርት
1 tbsp basil/ 1 የሾርባ ማንኪያ በሶብላ
1 tbsp thyme/ 1 የሾርባ ማንኪያ ጦስኝ
1 tsp white cumin seed /1 የሻይ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ
1 tsp Ethiopian cardamom / 1 የሻይ ማንኪያ ኮረሪማ
small pinches of Rue/ ትንሽ ጤናዳም
small pinches of Rosemary/ ትንሽ ሮዝመሪ
1 tbsp ginger/1 የሾርባ ማንኪያ ጅንጅብል
½ tsp turmeric /1/2 የሻይ ማንኪያ እርድ
1 tsp salt/ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
Ingredients /Miten Shiro/ለምጥን ሽሮ/
5 cup chickpea flour / 5 ኩባያ የሽንብራ ዱቄት
3 tbsp garlic / 3 የሾርባ ማንኪያ ደረቅ ነጭ ሽንኩርት
2 tbsp onion / 2 የሾርባ ማንኪያ ቀይ ሽንኩርት
1 tbsp basil / 1 የሾርባ ማንኪያ በሶብላ
1 tbsp thyme/ 1 የሾርባ ማንኪያ ጦስኝ
1 tsp white cumin seed /1 የሻይ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ
½ tsp black cumin/ 1/2 የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
1 tbsp Ethiopian cardamom / 1 የሾርባ ማንኪያ ኮረሪማ
1 tsp coriander/ 1 የሻይ ማንኪያ ድንብላልል
small pinches of Rue/ ትንሽ ጤናዳም
small pinches of Rosemary/ ትንሽ ሮዝመሪ
1 tbsp ginger / 1 የሾርባ ማንኪያ ጅንጅብል
Cloves / ትንሽ ቅርንፉድ
Cinnamon / ትንሽ ቀረፋ
½ tsp turmeric / 1/2 የሻይ ማንኪያ እርድ
1 tsp salt / 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
1/2 tsp black pepper / 1/2 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
½ cup and 2 tbsp Ethiopian berbere spice blen/ 1/2 ኩባያ እና 2 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
Ingredients
2 cup almond flour - 2 ኩባያ አልመንድ ዱቄት
1/2 cup ground golden flaxseed - 1/2 የተፈጨ ተልባ
1 tsp baking powder - 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
salt for taste - ጨው
1 tsp basil and - 1 የሻይ ማንኪያ በሶ ብላ
1 tsp oregano - 1 የሻይ ማንኪያ ኦሪጋኖ/ ጦስኝ መጠቀም እንችላለን
2 eggs - 2 እንቁላል
1 tbsp olive oil - 1 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት
1/2 hot water - 1/2 የፈላ ውሀ
Topping/ ከላይ
Add pizza sauce/I use homemade sauce/ - የፒዛ ስጎ
Add kale, green onions and pepper - ጎመን / ባሮ ሽንኩርት/ ቃርያ
mozzarella cheese - ችዝ
homemade hot sauce with olive oil (optional) - የተፈጨ ሚጥሚጣ
Ingredients
2lb Ground beef
3 tbsp olive oil
1 tbsp fresh garlic
1 tsp fresh ginger
1 tbsp Italian seasoning
1 onion
4 celery stick
1 bunch green onion
1 tsp Berbere (Ethiopian spice blend)
4 fresh tomato
1/4 tsp Ethiopian black seed spices
1/4 turmeric
1 jar RAO’S sugar free pasta sauces
1/2 tsp Ethiopian cardamom
1/2 tsp black pepper
Salt
fresh coriander
Grated parmesan cheese
1 medium spaghetti squash
2lb የተፈጨ ስጋ
2 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት
1 የሾርባ ማንኪያ ይተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
1 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ጅንጅብል
1 የሾርባ ማንኪያ ኢታልያን ሲዚንግ
1 ቀይ ሽንኩርት
4 የሾርባ ቅጠል ግንዱን
1 እስር ባሮ ሽንኩርት
1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ
4 ቲማቲም
1/4 ጥቁር ቅመም
1/4 እርድ
1 ጠርሙስ የፓስታ ሶስ
1/2 ኮረሪማ
1/2 ቁንዶ በርበሬ
ጨው
ሴላንትሮ
ፐርሜዠያን ችዝ
ዱባ
ስኳር የሌለው ማፍን /keto/ gluten free/ Almond flour muffins
Ingredients
2 1/2 cup Almond flour - 2 1/2 ኩባያ አልመንድ ዱቄት
small pinches of salt - ጨው
1/3 cup Monk fruit sweetener - 1/3 ኩባያ የሞንክ ፍሩት ስኳር
1 teaspoon baking soda - 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር
1 teaspoon vanilla extract - 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
3 large eggs - 3 እንቁላል
1/4 cup avocado oil - 1/4 ኩባያ አቨካዶ ዘይት
2 tablespoons almond milk - 2 የሾርባ ማንኪያ አልመንድ ወተት
Add 1/2 cup sugar free chocolate chips - 1/2 ኩባያ ቸኮሌት
On the top Monk fruit sweetener powder - ከላይ ትንሽ የሞንክ ፍሩት ስኳር
Ingredients
2 cup almond flour
1/2 cup coconut flour
5 tbsps psyllium husks powder
2 tsps baking powder
small pinches of salt
1 tsp active dry yeast
1/4 tsp ginger powder
1 tsp black seeds
1/2 tsp coriander seeds powder
1/4 tsp cinnamon powder
1 tbsp avocado oil
2 1/2 cups hot water
1 tbsp apple cider vinegar
2 ኩባያ የአልመንድ ዱቄት
1/2 ኩባያ ኮኮናት ዱቄት
5 የሾርባ ማንኪያ ሲልሀም ሀስክ ዱቄት
2 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ባውደር
ጨው
1 የሻይ ማንኪያ የዳቦ እርሾ
1/4 የሻይ ማንኪያ የጅንጅብል ዱቄት
1የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
1/2 የሻይ ማንኪያ የድብላል ዱቄት
1/4 የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት
1 የሾርባ ማንኪያ አቨካዶ ዘይት
2 1/2 ኩባያ የፈላ ውሀ
1 የሾርባ ማንኪያ አፕል ሳይደር ቬነጋር


